ETHIOPIAN FOOD HOW TO COOK DELICIOUS OKRA የኦክራ ወይም ባምያ ጥብስ /የአትክልት ጥብስ

Share it with your friends Like

Thanks! Share it with your friends!

Close

ሰላም እንዴት ናችሁ እንክዋን ደህና መጣችሁ ስራየን ከወደዳችሁት ላይክ ሼር አድርጉ ቤተሰብ ካልሆናችሁ ደግሞ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ በጣም አመሰግናለሁ 😍🥰🙏🙏

የአኩራ ወይም ባምያ ጥብስ ለመስራት የተጠቀምኩት

አኩራ (ባምያ)
ሽንኩርት
ቲማቲም
ቃሪያ
ጨውና ዘይት ናቸው