2014 የእማማ ቤት ዳግም ተሰባሰቡ | እንቁጣጣሽ አዲስ አመት በዓል እዛዉ ሀገር ቤት ያሉ ያህል| Yeemama bet Ethiopian films 2021

Share it with your friends Like

Thanks! Share it with your friends!

Close

ለ2014 እንኳን አደረሳችዉ ኑ የሀገሬ ልጆች በዓልን በሀገራችን ወግ እና ልማድ አብረን እናክብር በእለተ አዲስ አመት እንቁጣጣሽ እዛዉ ሀገር ቤት ያለን ያህል በሀገራችን ባህል እና ወግ ሰብሰብ ብለን በሳቅ በጨዋታ በደስታ በሃሴት የስንዴዉ ዳቦ ቀርቦ፤ ቡናዉ ተፈልቶ ፤ ፈንድሻዉ ፈንድቶ እጣኑ ተጫጭሶ ዘመድ አዝማድ ተጠርቶ ሁሉ በእጅ ሁሉ በደጅ በእማማ በሀገራችን ቤት፡፡
የእማማ ቤት ቤተሰቦች የቻናላችን ከፋይ አባል በመሆን አዳዲስ የእማማ ቤትን ጨምሮ ሀገርኛ ፊልሞችን ይመልከቱ ፡፡ Join ጆይን የሚለዉን በመጫን እባኮትን አባላችን ይሁኑ፡፡ እግዝያብሔር ያክብርልን፡፡ Become a member to show your support! and to get access to perks thank you https://www.youtube.com/channel/UCRm50YbFvw2zfF2kvIU2W2Q/join
የእማማ ቤት ቤተሰብ ለመለሆን እባኮትን ይህን ከታች ያለዉን የቴሌግራም ቻናል ሊንክ ይጫኑ
https://t.me/ZenaBeyEthiopia
https://www.tiktok.com/@zena_bey_ethiopia?lang=en
#New Year#Addis Amet#Enkutatash#2014#EthiopianMovies#FullLengthMovies#AmharicMovies#YeemamaBet#EthiopianFilms#Ethiopan2020Movies#Ethiopia#HabeshaMovies#Comedymovies#FunnyVideos

  • Rating:
  • Views:233 views
  • Tags: -
  • Categories: Films