✅በደቂቃ ምራት አስራር ትወዱታላችሁ Ethiopian food how to make special Tibs

Share it with your friends Like

Thanks! Share it with your friends!

Close

Ingredients
3 cup bread flour
1 tbs yeast
1/2 tsp salt
1 tbs sugar
2 tbs oil or more
1 tbs vanilla extra
1 and half warm water
የተጠቀምኩት
3 ኩባያ የዳቦ ዱቄት
1 የሾርባ ማንኪያ እርሾ
ግማሽ የሻይ ማንኪያ ጨው
1 የሾርባ ማንኪያ ስኳር
2 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
1 የሾርባ ማንኪያ ቫኒላ
1 ኩባያ ከግማሽ ለብ ያለ ውሃ
ስለ ግዜያችሁ ከልብ አመስግናለሁ ቪዲዮውን ከወደዱት እባክዎ ላይክ 👍 ማድረግ አይርሱ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
Thank you for watching