ፈጣን እና ቀላል የገንፎ አስራር በተለያዩ እህል አይነቶች Ethiopian food how to make Genfo

Share it with your friends Like

Thanks! Share it with your friends!

Close

ለገንፎ የተጠቀምኩት
1- ኩባያ ቡላ
1-cup bula
1-ኩባያ ዘንጋዳ
1-cup sorghum
1-ኩባያ አጃ
1-cup oatmeal flour
2-ኩባያ ሶይ ወተት
2-cup soy milk
11/2 -2 ኩባያ ውሃ ከነስው የፊላ ውሃ መጨመር አንዳንድ ዱቄት ውሃ ይወዳል
11/2 -2 cup water if The Genfo is dry add more hot water
የዘይቱ አነጣጠር ሊንክ