ዶሮ ወጥ Ethiopian food

Share it with your friends Like

Thanks! Share it with your friends!

Close

#ዶሮወጥአሰራር#የኢትዮጵያዶሮወጥአሰራር#ethiopianfood#zedkitchen#
ስላም ውድ የተከበራችው የቻናሌ ተከታታይዎች እንዲውም አዲሶች እንኳን ለአዲሱ አመት በስላም አደርስን
የተጠቀምኩት ግበሀት
ለሁለት ዶሮ
በርበሬ, 4ኪሎ ሽንኩርት, መከለሻ, ማቁላያ, ዘይት, ቂቤ እንቁላል,