የጉራጌ ክትፎ አስራር ቀላልና ተበልቶ የማይጠገብ Ethiopian food

Share it with your friends Like

Thanks! Share it with your friends!

Close

የጉራጌ ክትፎ አስራር ቀላልና ተበልቶ የማይጠገብ Ethiopian food
#ክትፎ አስራር#kitfo#የጉራጌ ክትፎ አስራር#
የክትፎ ሥጋ ግማሽ ኪሎ ቀይ ስጋ
2የሻይ ማንኪያ ሚጥሚጣ
1 የሻይ ማንኪያ ኮሮሪማ
1የሻይ ማንኪያ ጨው, ቂቤ የሚያስፍልገውን ያህል