የእንጀራ አመጋገብ በደም ውስጥ የስኳር መጠንን ክፍ ያደርግብን ይሆን ?/ethiopian food/ Diabetes/eat right and stay healthy

Share it with your friends Like

Thanks! Share it with your friends!

Close

የእንጀራ አመጋገብ በደም ውስጥ የስኳር መጠንን ክፍ ያደርግብን ይሆን ?

የስኳር ህመም ተገቢውን የአመጋገብ ስርአት ከተከተልን ፈጽሞ ልንቆጣጠረው የምንችለው የህመም አይነት ነው ፡፡ እንጀራ ዛሬ በአልም ላይ ተወዳጅ ከሆኑት ምግቦች በላይ እየሆነ መቷል ፡፡ መክንያቱ ደግሞ በውስጡ የያዛቸው ለሰው ልጆች አስፈላጊ የምግብ ይዘቶቹ ነው ፡፡ እንጀራ ከአትክልት ጋር በሚገባ ከተመገበነው ለስኳር ህመምተኞች ብቻ ሳይሆን ለሁላችንም ጤና ተስማሚ ነው ፡፡ እንጀራ መልካም ቢሆንም ደግሞ የዘውትር ምግባችን መሆን የለበትም ቢያንስ በሳምንት የተለያዩ ምግቦችን መመገብ መርሳት አይኖርብንም