የእማማ ቤት ክፍል 39 | ሚስት ከአዉሮፓ | Yeemama bet Ethiopian comedy films 2019

Share it with your friends Like

Thanks! Share it with your friends!

Close

ከአዉሮፓ የምትመጣዉ ዲያስፓራ የአስኒ አብሮ አደግ ነች ለሻሩክ ታጭታለች ሁሉም በጉጉት እየጠበቃት ነዉ በተለይ ሻሩክ በተለየ መንገድ እና ዝግጅት እየጠበቃት ነዉ ምን ይፈጠራልጢጢ አንድ ብቻ እንቁላል ከሪም ጋር ልትገዛ ሱቅ ሄዳለች ምን ተፈጠረ ለምንስ 1 እንቁላል ብቻ ገዛች ፤

  • Rating:
  • Views:451 views
  • Tags: -
  • Categories: Films