የእማማ ቤት እንቁጣጣሽ አዲስ አመት በዓል እዛዉ ሀገር ቤት ያሉ ያህል| Yeemama bet Ethiopian comedy films 2019

Share it with your friends Like

Thanks! Share it with your friends!

Close

ለ2012እንኳን አደረሳችዉ ኑ የሀገሬ ልጆች በዓልን በሀገራችን ወግ እና ልማድ አብረን እናክብር
በእለተ አዲስ አመት እንቁጣጣሽ እዛዉ ሀገር ቤት ያለን ያህል በሀገራችን ባህል እና ወግ ሰብሰብ ብለን በሳቅ በጨዋታ በደስታ በሃሴት የስንዴዉ ዳቦ ቀርቦ፤ ቡናዉ ተፈልቶ ፤ ፈንድሻዉ ፈንድቶ እጣኑ ተጫጭሶ ዘመድ አዝማድ ተጠርቶ ሁሉ በእጅ ሁሉ በደጅ በእማማ በሀገራችን ቤት፡፡ የእንቁጣጣሽ ዋዜማ ጀምሮ እንገናኝ
የእማማ ቤት ቤተሰብ ለመለሆን እባኮትን ይህን ከታች ያለዉን የቴሌግራም ቻናል ሊንክ ይጫኑ
https://t.me/ZenaBeyEthiopia

  • Rating:
  • Views:471 views
  • Tags: -
  • Categories: Comedy