የአትክልት ፒዛ አዘገጃጀት-Bahlie tube, Ethiopian food Recipe

Share it with your friends Like

Thanks! Share it with your friends!

Close

ውድ የቻናሌ ተከታታዬች ዛሬ በዚህ የአትክልት ፒዛ አዘገጃጀት ስለተገናኝን ደስ ብሎኛል
የአትክልት ፒዛ ለጾም ሰአት ለአምሮት ለጤና ተመራጭ ነው
ይሄንን የአትክልት ፒዛ ለመስራት የተጠቀምኮቸውን በሙሉ በጸሁፍ ተካተዋል እንደምትወድት እርግጠኛ ነኝ