የቡላ ገንፎ በወተት //ቁርስ//Ethiopian Food

Share it with your friends Like

Thanks! Share it with your friends!

Close

#ቡላ#ገንፎ#Mare
ቡላ በወተት ለቁርስ
8 ኩባያ ቡላ ዱቄት
1/4ወተት
1 ኩባያ ውሀ
ግማሽ የሻይ ማንኪያ ጨው
1 1/2የሾርባ ማንኪያ ቂቤ
1የሻይ ማኪያ በርበሬ
1/2የሻይ ማንኪያ ሚጥሚጣ