ዘር እና የኢትዮጵያ ፖለቲካ _ በጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ / Ethnicity and Ethiopian Politics

Share it with your friends Like

Thanks! Share it with your friends!

Close

ለትውስታ….
ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ የመጀመሪያውን የስልጣን ዘመን የሰሜን አሜሪካ ጉብኝት ባደረጉበት ጊዜ ከተለያዩ የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተወያይተው የተለያዩ ጥያቄዎችንም መልሰው ነበር:: የማስ ሚድያ የዝግጅት ክፍልም ለተከታታዮቻችን ይህንን ቆይታ ለማካፈል ወደናል::

  • Rating:
  • Views:282 views
  • Tags: -
  • Categories: Politics