ታደሰ አለሙ የኛ ሙሽራ | Tadesse Alemu Yegna Mushira Ethiopian Music Low

Share it with your friends Like

Thanks! Share it with your friends!

Close

በዚህ አመት ለማግባት ያቀዳችሁ መልካም ጋብቻ እንዲሆንላችሁ እየተመኘን ይሄንን ተወዳጅ የታደሰ አለሙ የሰርግ ዘፈን ለናንተ አዘጋጅተን ጋብዘናችኋአል። በድጋሚ መልካም ጋብቻ እንመኛለን። በዛውም ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ አዳዲስ እና ቆየት ያሉ ሙዚቃዎችንን ያግኙ። ላይክ እና ሼር እንዳይረሳ። እስኪ በዚህ ቪድዮ ለሰርገኞቻችን ቀለል ያለ 2000 ላይክ።

  • Rating:
  • Views:448 views
  • Tags: -
  • Categories: Music