ቡላ ፍርፍር ከእንቁላል ጋር Bula firfir with Eggs Ethiopian food

Share it with your friends Like

Thanks! Share it with your friends!

Close

እሄንን ቡላ ፍርፍር በእንቁላል ለመስራች የሚያስፋልጉን ነገሮች
የቡላ ድቄት
4 እንቁላል
ሽንኩርት, ቲማቲም,ነጭ ሽንኩርት, ቃር,ጨው, ኮሮሪማ, ሚጥሚጣ, ቂቤ, ዘይት

00:00 መግብያ
0048 ቡላውን ማዘጋጅት
1:18 የሚያስፍልጉን ግበሀቶች
1:57 አትክልቶችን ማዘጋጅት
2:26 ማብስለ መጀመር
5:32 ያበስልናቸውን አድን ላይ መቀላቀል
6:18 እንቁላሉን ማብስል
8:00 የሚያስፍልጉትን ቅመማ ቅመም መጨመር
8:16 ለምግብነት ዝግጅ ነው ማቅርብ
9:23መስናበቻ