ሰበር መረጃ – 9 የህወሓት ከፍተኛ ባለስልጣኖች ተያዙ | ኢትዮጵያ ሱዳንን አስጠነቀቀች | Ethiopia |Ethiopian News | TPLF| Covid 19

Share it with your friends Like

Thanks! Share it with your friends!

Close

ደቡብ አፍሪካ ውስጥ ተገኘ የተባለው አዲስ አይነት የኮሮናቫይረስ ዝርያ ለሰዎች እየተሰጠ ያለውን ክትባት እንደሚቋቋም የሚያሳይ ምንም ምልክት እንደሌለ የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ።

የዓለም ጤና ድርጅት የቴክኒክ ኃላፊ ዶክተር ማሪያ ቫን ኬርሆቬ እንዳሉት በተለያየ አይነት የኮሮረናቫይረስ ዝርያዎች የተያዙ ሰዎች ተመሳሳይ የሆነ የበሽታውን ምልክት የሚያሳዩ ሲሆን አስካሁን የከፋ ምልክት አልታየም ብለዋል።

በኢትዮጵያና በሱዳን መካከል የተከሰተው የድንበር አለመግባባት በሰላማዊ መንግድ እንዲፈታ የኢትዮጵያ መንግሥት ፍላጎት መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ለቢቢሲ ገለፁ።

በፌደራል መንግሥትና በህወሓት ኃይሎች መካከል ጥቅምት 24/2013 ዓ.ም የተቀሰቀሰው ግጭት ተከትሎ የሱዳን ጦር የኢትያጵያን ድንበር ጥሶ በመግባት መሬት መያዙን ኢትዮጵያና ሱዳን ከዚህ ቀደም የነበራቸውን መልካም ግንኙነት እንዲሻክር ያደረገ መሆኑን ቃል አቀባዩ ተናግረዋል።


የመከላከያ ሀይል ሰምሪት መምሪያ ኃላፊ ብ/ጄኔራል ተስፋዬ አያሌው እንዳረጋገጡት የህወሓት ቡድን አባላት በቁጥጥር ስር የዋሉ ሲሆን 4 የቡድኑ አባላት ደግሞ እርምጃም ተወስዶባቸዋል።

⚡️የሰሜን ዕዝን በ45 ደቂቃ ውስጥ መብረቃዊ ጥቃት በመፈጸም ከጥቅም ውጭ አድርገነዋል ብሎ የገለፀውን የጁንታው አፈቀላጤ ጨምሮ 4 ከፍተኛ የጁንታው ቡድን አመራሮች ከነአጃቢዎቻቸውና ጠባቂዎቻቸው ተደመሰሱ፤ ሌሎች 9 የጁንታው ከፍተኛ አመራሮችም በቁጥጥር ስር ውለዋል።
__
#Ethiopia #Amharicnews #Ethiopiannews #abelbirhanu #drabiy #newethiopianmusic #amharicmusic #amharicmusic2020 #ethiopianamharicmusic #ethiopianmovie #ethiopiannews #amharicmovie2020 #ethiopianartist #ethiopianctress
ከሐገር ዉስጥ፤ ከአፍሪካ እንዲሁም ከአለም ትኩስና አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ሰብስክራይብ ያድርጉ:: ለአጫጭር እና ትኩስ መረጃዎች የፌስቡክ እና ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ::

በፖለቲካ፤ማህበራዊ፤ኢኮኖሚ፤ጤና፤አከባቢ በመሳሰሉት ሀገራዊ ትኩስ፤ሰበርና አዳዲስ ዜናዎች ይቀርባሉ

ዉድ የዩቲዩብ ቻናል ተከታታዮች ይህ ቻናል በየጊዜዉ የሚለቀቁ አዳዲስ እና ትኩስ የኢትዮጵያ ፤ ከአፍሪካ እንዲሁም ከአለም የተዘጋጁ መረጃዎች ሚቀርቡበት ቻናል ነዉ፡፡
አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ሚለቀቁት ቪዲዮች ቅድሚያ እንዲደርሶ ያድርጉ
Subscribe የሚለዉን ተጭነዉ ቤተሰብ ይሁኑ

Ethiopian News is channel that provides |latest Ethiopian |, | African |and world | Amharic news | with high quality videos, and also provide funny movies, new Ethiopian Amharic music 2020, Amharic movie, Ethiopian traditional music video and educational activities everyday for any community. Discover about Ethiopian politics, cultural, social, business, etc.

This channel used to transfer latest Ethiopian Amharic news that prepared from Ethiopia, Africa and through the World. Please subscribe my channel and gain a lot of information from Ethiopian news channel.

Facebook–› https://is.gd/QMAF6I

Telegram — › https://t.me/lidinacomp

YouTube :- https://is.gd/HNOSmr

E-mail :- [email protected]

  • Rating:
  • Views:368 views
  • Tags: -
  • Categories: Politics