ምሳ እራት አማራጭ እሩዝ በስጋ በሙንግ ባቄላ አሰራር-Bahlie tube-Ethiopian food Recipe

Share it with your friends Like

Thanks! Share it with your friends!

Close

እንኮን ደህና መጣችሁ እሩዝን በስጋ በምስር ወይም በሌላ ጥራጥሬዎች መስራት ጣፋጭና ተመጣጣኝ ያደርግልናል
ለዛሬ እሩዝን በሙንግ ባቄላ እንሰራለን የተፈጨ ስጋ ጨምረን ጣፋጭ እናደርገዋለን መልካም ቆይታ ስለመጣችሁ አመሰግናለሁ
እሩዝ በስጋና በሙንግ ባቄላ አሰራር