የደም አይነታችንን አውቀን መመገብ ዘርፈ ብዙ የጤና ጥቅሞች አሉት ፡፡ ለደም አይነታችን የማይስማሙትን የምግብ አይነቶች ካወቅን ሁል ግዜ የተስተካከለ አቃም እና ጤና ይኖረናል ፡፤ በዘሬው ቪዲዮ ላይ የቀረቡት አትክልቶች ለደም አይነት ኦ የማይስማሙ ናችው ፡፡ ስለሆነም ከምግብ ሜኑ መወገድ አለበት በነገው እለት ደግሞ እጅግ ጠቃሚ የሆኑ አትክልቶችን እንዴት መመግብ እንዳለብን ይዤ እቀርባለሁ ጥያቄና የተለየ ማብራርያ ከፈለጉ ግን ሁልግዜም እርሶን ለማገልገል ዝግጁ ስለሆንኩኝ መደውል ይችላሉ ፡፡ ምን አልባት በስራ እና ተያያዥ ምክንያቶች ስልክ ባልመልስ በዋትስአፕ መልእክት ያስቀምጡልኝ እዳውላለሁ
+393511234301
Thanks! Share it with your friends!
Tweet
Share
Pin It
LinkedIn
Google+
Reddit
Tumblr